# የባቢሎን ንጉስ ከሰሜን ስለመጡ ሰዎች ምን ሰማ?
ንጉሱ እነዚህ ሰዎች ጨካኞች እና ርህራሄ የሌላቸው መሆናቸውን ሰማ፡፡
# የባቢሎን ንጉስ ባቢሎንን ለመንጠቅ ከሰሜን ሰራዊት የመምጣቱን ወሬ ከኤርምያስ በሰማ ጊዜ እንዴት ተሰማው?
ንጉሱ ወሬውን ከሰማ በኋላ ምጥ እንደያዛት ሴት ሆነ፡፡