am_tq/jer/50/41.md

460 B

የባቢሎን ንጉስ ከሰሜን ስለመጡ ሰዎች ምን ሰማ?

ንጉሱ እነዚህ ሰዎች ጨካኞች እና ርህራሄ የሌላቸው መሆናቸውን ሰማ፡፡

የባቢሎን ንጉስ ባቢሎንን ለመንጠቅ ከሰሜን ሰራዊት የመምጣቱን ወሬ ከኤርምያስ በሰማ ጊዜ እንዴት ተሰማው?

ንጉሱ ወሬውን ከሰማ በኋላ ምጥ እንደያዛት ሴት ሆነ፡፡