Wed Jul 20 2016 11:54:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 11:54:46 +03:00
parent 9bf0a266d0
commit 11795f9808
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትገመዱ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን።
ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትተሳሰሩ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን።