Wed Jul 20 2016 11:52:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 11:52:46 +03:00
parent 17bebab680
commit 9bf0a266d0
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ሁሉም አለን።
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉም አለን።

View File

@ -1 +1 @@
የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤በራሳችሁ መሻት እንጂ። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን አስፉልን።
የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ሰፋ አድርጉልን።