Wed Jul 20 2016 11:50:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 11:50:46 +03:00
parent 596ebbdef5
commit 17bebab680
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከዚያ ይልቅ ራሳችንን በሁሉ ድርጊቶቻችን የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን እናስረግጣለን፤ይህም በመፅናት፥በመከራ፥በብዙ ትጋት፥ እንቅልፍ በማጣት፥በርሃብ፥ በንፅህና፥በእውቀት፥በትዕግስት፥በርህራሄ፥በመንፈስ ቅዱስ፥በእውነተኛ ፍቅር፥በእውነት ቃል፥በእግዚአብሔር ሃይል ለቀኝ እና ለግራ ለሚሆን ለፅድቅ የጦር ዕቃ ነው።
ከዚያ ይልቅ፥ በድርጊቶቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን እናስረግጣለን፤ይህም በመፅናት፥በመከራ፥በብዙ ትጋት፥ እንቅልፍ በማጣት፥በርሃብ፥ በንፅህና፥በእውቀት፥በትዕግስት፥በርህራሄ፥በመንፈስ ቅዱስ፥በእውነተኛ ፍቅር፥በእውነት ቃል፥በእግዚአብሔር ሃይል ማለትም ለቀኝ እና ለግራ ለሚሆን ለፅድቅ የጦር ዕቃ ነው።