diff --git a/06/08.txt b/06/08.txt index ec68794..5a643d7 100644 --- a/06/08.txt +++ b/06/08.txt @@ -1 +1 @@ -በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያግኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ሁሉም አለን። \ No newline at end of file +በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያገኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉም አለን። \ No newline at end of file diff --git a/06/11.txt b/06/11.txt index 1789cf4..078bc99 100644 --- a/06/11.txt +++ b/06/11.txt @@ -1 +1 @@ -የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤በራሳችሁ መሻት እንጂ። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን አስፉልን። \ No newline at end of file +የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ሰፋ አድርጉልን። \ No newline at end of file