diff --git a/06/14.txt b/06/14.txt index c2533da..fd7170b 100644 --- a/06/14.txt +++ b/06/14.txt @@ -1 +1 @@ -ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትገመዱ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን። \ No newline at end of file +ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትተሳሰሩ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን። \ No newline at end of file