From 11795f98086998953e7e737f755d1af6dc06cdcd Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 11:54:46 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 11:54:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 06/14.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/06/14.txt b/06/14.txt index c2533da..fd7170b 100644 --- a/06/14.txt +++ b/06/14.txt @@ -1 +1 @@ -ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትገመዱ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን። \ No newline at end of file +ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትተሳሰሩ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን። \ No newline at end of file