20 lines
2.0 KiB
Markdown
20 lines
2.0 KiB
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ፡
|
|
|
|
ጸሐፊው፣ አንባቢው እንዴት ዳዊት የተመረጠው ንጉሥ እንደሆነ ታሪኩን እንደሚያውቅ ይገምታል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እኔ ሀያል በሆነው ላይ ዘውድ አደርጌያለሁ/ጭኛለሁ
|
|
|
|
በአንድ ሰው ራስ ላይ ዘውድ መጫን ሰውየውን ንጉሥ የማድረግ ምልክት ነው፡፡ "ታላቁን ሰው አነግሰዋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# በቅዱሱ ቅባቴ እርሱን ቀባሁት
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ በአንድ ሰው ራስ ላይ ዘይት ማፍሰስ እግዝአብሔር ያንን ሰው ንጉሥ እንዲሆን መሾሙን የሚያሳይ ምልክት ነው፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# የእኔ እጅ እርሱን ይደግፈዋል፣ ክንዴም ያበረታዋል
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ "እጅ" እና "ክንድ" የሚሉት ሁለቱም የያህዌ ሀይል እና ቁጥጥር ማለት ነው፡፡ "እኔ እደግፈዋለሁ ደግሞም አበረታዋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# የክፋት ወንድ ልጅ
|
|
|
|
ጸሐፊው የክፋት ተፈጥሮ ወይም ባህሪይ ያላቸውን "የክፋት ወንዶች ልጆች" በማለት ይገልጻቸዋል፡፡ "ክፉ ሰው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
|