am_tn/psa/069/024.md

20 lines
925 B
Markdown

# መአትህ በእነርሱ ላይ ይፍሰስ
የእግዚአብሔር ቁጣውን መግለፅ እርሱ በጠላቶቹ ላይ አንደ ዉሀ እንደሚያፈስስ ተደርጎ ተገልጧል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# መአት
ፍትህ ያጣ ሰው ቁጣ
# የቁጣህ መቅሰፍት
“የሚነድ ቁጣህ” ወይም “ጠንካራ ቁጣህ”
# ይድረስባቸው
በጠላቶቹ ላይ የሚገለጠው የእግዚአብሔር ቁጣ እነርሱን እየተከተለ እንደሚሮጥና እንደሚይዛቸው ተደርጎ ተገልጧል፡፡(ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ባድማ ይሁን
ይህ ረቂቅ ስም “የተተዉ ይሁኑ” በሚለው ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የተተዉ ይሁኑ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)