am_tn/psa/069/024.md

925 B

መአትህ በእነርሱ ላይ ይፍሰስ

የእግዚአብሔር ቁጣውን መግለፅ እርሱ በጠላቶቹ ላይ አንደ ዉሀ እንደሚያፈስስ ተደርጎ ተገልጧል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

መአት

ፍትህ ያጣ ሰው ቁጣ

የቁጣህ መቅሰፍት

“የሚነድ ቁጣህ” ወይም “ጠንካራ ቁጣህ”

ይድረስባቸው

በጠላቶቹ ላይ የሚገለጠው የእግዚአብሔር ቁጣ እነርሱን እየተከተለ እንደሚሮጥና እንደሚይዛቸው ተደርጎ ተገልጧል፡፡(ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ባድማ ይሁን

ይህ ረቂቅ ስም “የተተዉ ይሁኑ” በሚለው ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የተተዉ ይሁኑ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)