# መአትህ በእነርሱ ላይ ይፍሰስ የእግዚአብሔር ቁጣውን መግለፅ እርሱ በጠላቶቹ ላይ አንደ ዉሀ እንደሚያፈስስ ተደርጎ ተገልጧል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) # መአት ፍትህ ያጣ ሰው ቁጣ # የቁጣህ መቅሰፍት “የሚነድ ቁጣህ” ወይም “ጠንካራ ቁጣህ” # ይድረስባቸው በጠላቶቹ ላይ የሚገለጠው የእግዚአብሔር ቁጣ እነርሱን እየተከተለ እንደሚሮጥና እንደሚይዛቸው ተደርጎ ተገልጧል፡፡(ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) # ባድማ ይሁን ይህ ረቂቅ ስም “የተተዉ ይሁኑ” በሚለው ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የተተዉ ይሁኑ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)