am_tn/psa/038/003.md

854 B

በኃጢአቴ ምክንያት አጥንቶቼ ምንም ጤና የላቸውም

እዚህ ጋ “አጥንቶቼ” የሚወክለው የጸሐፊውን አካል ነው። አ.ት፡ “በኃጢአቴ ምክንያት መላው አካላቴ ታሞአል” (See: Synecdoche)

በደሌ አጥለቅልቆኛል

የጸሐፊው በደል በሚሸፍነው ጎርፍ ተመስሎ ተነግሯል። አ.ት፡ “በደሌ እንደ ጎርፍ ሸፍኖኛል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እንደ ከባድ ሸክም ሆነውብኛል

የጸሐፊው በደል ሊያነሣው በማይችል ከባድ ሸክም ተመስሎ ተነግሯል። አ.ት፡ “እርሱ ላነሣው እጅግ እንደሚከብድ ሸክም ነው” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)