12 lines
854 B
Markdown
12 lines
854 B
Markdown
|
# በኃጢአቴ ምክንያት አጥንቶቼ ምንም ጤና የላቸውም
|
||
|
|
||
|
እዚህ ጋ “አጥንቶቼ” የሚወክለው የጸሐፊውን አካል ነው። አ.ት፡ “በኃጢአቴ ምክንያት መላው አካላቴ ታሞአል” (See: Synecdoche)
|
||
|
|
||
|
# በደሌ አጥለቅልቆኛል
|
||
|
|
||
|
የጸሐፊው በደል በሚሸፍነው ጎርፍ ተመስሎ ተነግሯል። አ.ት፡ “በደሌ እንደ ጎርፍ ሸፍኖኛል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# እንደ ከባድ ሸክም ሆነውብኛል
|
||
|
|
||
|
የጸሐፊው በደል ሊያነሣው በማይችል ከባድ ሸክም ተመስሎ ተነግሯል። አ.ት፡ “እርሱ ላነሣው እጅግ እንደሚከብድ ሸክም ነው” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
|