# በኃጢአቴ ምክንያት አጥንቶቼ ምንም ጤና የላቸውም እዚህ ጋ “አጥንቶቼ” የሚወክለው የጸሐፊውን አካል ነው። አ.ት፡ “በኃጢአቴ ምክንያት መላው አካላቴ ታሞአል” (See: Synecdoche) # በደሌ አጥለቅልቆኛል የጸሐፊው በደል በሚሸፍነው ጎርፍ ተመስሎ ተነግሯል። አ.ት፡ “በደሌ እንደ ጎርፍ ሸፍኖኛል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት) # እንደ ከባድ ሸክም ሆነውብኛል የጸሐፊው በደል ሊያነሣው በማይችል ከባድ ሸክም ተመስሎ ተነግሯል። አ.ት፡ “እርሱ ላነሣው እጅግ እንደሚከብድ ሸክም ነው” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)