886 B
886 B
ስለነገርኃችሁ መልእክት እናንተ ንጹሐን ናችሁ
ንጹህ ቅርንጫፍ የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር ያጠራቸውን ለማለት ነው፨ እናንተ ንጸሁ ቅርንጫፎች ናችሁ ያዘዝኩዋችሁን ሁሉ ፈጽማችኃል፨
አንተ
አንተ የሚለው በጽሁፉ የተገለጸው ለብዙዎች እየሱስን ለተከተሉ ደቀመዛሙርተ ነው
ብአኔ ኑሩ እኔም በናንተ
ከኔ ጋር ብትሆኑ እኔም ከናንተ ጋር እሆናለሁ፤ ወይም በኔ ኑሩ እኔም በናንተ እኖረለሁ
ከኔ ጋር ካልሆናችሁ በቀር
በእየሱስ መሆን ማለት በእየሱስ የሆኑት ሁሉ ለሁሉም ነገር በሱ ይደገፋሉ፨ ስለሁሉም ነገር ከኔጋር ከልሆነችሁና ካልተደገፋችሁኝ