# ስለነገርኃችሁ መልእክት እናንተ ንጹሐን ናችሁ ንጹህ ቅርንጫፍ የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር ያጠራቸውን ለማለት ነው፨ እናንተ ንጸሁ ቅርንጫፎች ናችሁ ያዘዝኩዋችሁን ሁሉ ፈጽማችኃል፨ # አንተ አንተ የሚለው በጽሁፉ የተገለጸው ለብዙዎች እየሱስን ለተከተሉ ደቀመዛሙርተ ነው # ብአኔ ኑሩ እኔም በናንተ ከኔ ጋር ብትሆኑ እኔም ከናንተ ጋር እሆናለሁ፤ ወይም በኔ ኑሩ እኔም በናንተ እኖረለሁ # ከኔ ጋር ካልሆናችሁ በቀር በእየሱስ መሆን ማለት በእየሱስ የሆኑት ሁሉ ለሁሉም ነገር በሱ ይደገፋሉ፨ ስለሁሉም ነገር ከኔጋር ከልሆነችሁና ካልተደገፋችሁኝ