am_tn/jhn/15/03.md

16 lines
886 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ስለነገርኃችሁ መልእክት እናንተ ንጹሐን ናችሁ
ንጹህ ቅርንጫፍ የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር ያጠራቸውን ለማለት ነው፨ እናንተ ንጸሁ ቅርንጫፎች ናችሁ ያዘዝኩዋችሁን ሁሉ ፈጽማችኃል፨
# አንተ
አንተ የሚለው በጽሁፉ የተገለጸው ለብዙዎች እየሱስን ለተከተሉ ደቀመዛሙርተ ነው
# ብአኔ ኑሩ እኔም በናንተ
ከኔ ጋር ብትሆኑ እኔም ከናንተ ጋር እሆናለሁ፤ ወይም በኔ ኑሩ እኔም በናንተ እኖረለሁ
# ከኔ ጋር ካልሆናችሁ በቀር
በእየሱስ መሆን ማለት በእየሱስ የሆኑት ሁሉ ለሁሉም ነገር በሱ ይደገፋሉ፨ ስለሁሉም ነገር ከኔጋር ከልሆነችሁና ካልተደገፋችሁኝ