am_tn/ezk/16/49.md

874 B

በእርጋታዋ እብሪተኛ፣ ስለ የትኛውም ነገር ቸልተኛና ግድ የለሽ

እግዚአብሔር ሰዶምን ከበቂ በላይ ምግብ እንዳላትና ያለ ሥጋት እንደምትኖር ባለጸጋ ሴት አድርጎ ይገልጻታል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የድኾችንና የችግረኞችን እጅ አላበረታችም

እዚህ ጋ “እጅ” የሚለው ቃል የሚወክለው በእጆቻቸው የሚሠሩትን ሰዎች ነው። “ድኻ” እና “ችግረኛ” የሚሉት ቃላት እንዲህ ያሉት ሰዎች ራሳቸውን መርዳት የማይችሉ መሆናቸው ላይ አጽንዖት የሰጣሉ። አ.ት፡ “ራሳቸውን መረዳት ያልቻሉትን ሰዎች አልረዳቻቸውም” (See: Synecdoche and Doublet)