# በእርጋታዋ እብሪተኛ፣ ስለ የትኛውም ነገር ቸልተኛና ግድ የለሽ እግዚአብሔር ሰዶምን ከበቂ በላይ ምግብ እንዳላትና ያለ ሥጋት እንደምትኖር ባለጸጋ ሴት አድርጎ ይገልጻታል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት) # የድኾችንና የችግረኞችን እጅ አላበረታችም እዚህ ጋ “እጅ” የሚለው ቃል የሚወክለው በእጆቻቸው የሚሠሩትን ሰዎች ነው። “ድኻ” እና “ችግረኛ” የሚሉት ቃላት እንዲህ ያሉት ሰዎች ራሳቸውን መርዳት የማይችሉ መሆናቸው ላይ አጽንዖት የሰጣሉ። አ.ት፡ “ራሳቸውን መረዳት ያልቻሉትን ሰዎች አልረዳቻቸውም” (See: Synecdoche and Doublet)