am_tn/ezk/16/49.md

8 lines
874 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በእርጋታዋ እብሪተኛ፣ ስለ የትኛውም ነገር ቸልተኛና ግድ የለሽ
እግዚአብሔር ሰዶምን ከበቂ በላይ ምግብ እንዳላትና ያለ ሥጋት እንደምትኖር ባለጸጋ ሴት አድርጎ ይገልጻታል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
# የድኾችንና የችግረኞችን እጅ አላበረታችም
እዚህ ጋ “እጅ” የሚለው ቃል የሚወክለው በእጆቻቸው የሚሠሩትን ሰዎች ነው። “ድኻ” እና “ችግረኛ” የሚሉት ቃላት እንዲህ ያሉት ሰዎች ራሳቸውን መርዳት የማይችሉ መሆናቸው ላይ አጽንዖት የሰጣሉ። አ.ት፡ “ራሳቸውን መረዳት ያልቻሉትን ሰዎች አልረዳቻቸውም” (See: Synecdoche and Doublet)