am_tn/num/22/05.md

1.5 KiB

መልክተኞችን ላከ

“ባላቅ መልዕክተኞችን ላከ”

ቢኦር

ይሄ የበለዓም አባት ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

ፋቱራ

ይሄ የአንድ ከተማ ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

የራሱ አገርና የራሱ ሕዝብ

“የበለዓም አገርና ሕዝብ”

ጠራው

“ባላቅ በለዓምን ጠራው”ባላቅ በቀጥታ ከበለዓም ጋር አልተነጋገረም፡፡ሆኖም ሃሣቡን ያስተላለፈው በላካቸው መልዕክተኞች አማካይነት ነው፡፡

የምድሩን ፊት ሁሉ ሸፈኑ

ይሄ ብዛታቸውን ለመገለፅ ተጋንኖ የቀረበ አነጋገር ነው፡፡“እጅግ ብዙዎች ናቸው”(የተጋነነ ንፅፅር እና አጠቃላይነት የሚለውን ይመልከቱ)

የምድሪቱን ፊት

ይሄ የሚያመለክተው የምድርን ገፅ ነው፡፡(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ላሳድዳቸው

“ላባርራቸው”

አንተ የመረቅኸው ምሩቅ የረገምኸውም ርጉም እንደሆነ አውቃለሁና

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎችን የመባረክም ሆነ የመርገም ኃይል እንዳለህ እኔ አውቃለሁ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)