am_tn/num/22/05.md

36 lines
1.5 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# መልክተኞችን ላከ
“ባላቅ መልዕክተኞችን ላከ”
# ቢኦር
ይሄ የበለዓም አባት ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)
# ፋቱራ
ይሄ የአንድ ከተማ ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)
# የራሱ አገርና የራሱ ሕዝብ
“የበለዓም አገርና ሕዝብ”
# ጠራው
“ባላቅ በለዓምን ጠራው”ባላቅ በቀጥታ ከበለዓም ጋር አልተነጋገረም፡፡ሆኖም ሃሣቡን ያስተላለፈው በላካቸው መልዕክተኞች አማካይነት ነው፡፡
# የምድሩን ፊት ሁሉ ሸፈኑ
ይሄ ብዛታቸውን ለመገለፅ ተጋንኖ የቀረበ አነጋገር ነው፡፡“እጅግ ብዙዎች ናቸው”(የተጋነነ ንፅፅር እና አጠቃላይነት የሚለውን ይመልከቱ)
# የምድሪቱን ፊት
ይሄ የሚያመለክተው የምድርን ገፅ ነው፡፡(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# ላሳድዳቸው
“ላባርራቸው”
# አንተ የመረቅኸው ምሩቅ የረገምኸውም ርጉም እንደሆነ አውቃለሁና
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎችን የመባረክም ሆነ የመርገም ኃይል እንዳለህ እኔ አውቃለሁ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)