# መልክተኞችን ላከ “ባላቅ መልዕክተኞችን ላከ” # ቢኦር ይሄ የበለዓም አባት ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ) # ፋቱራ ይሄ የአንድ ከተማ ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ) # የራሱ አገርና የራሱ ሕዝብ “የበለዓም አገርና ሕዝብ” # ጠራው “ባላቅ በለዓምን ጠራው”ባላቅ በቀጥታ ከበለዓም ጋር አልተነጋገረም፡፡ሆኖም ሃሣቡን ያስተላለፈው በላካቸው መልዕክተኞች አማካይነት ነው፡፡ # የምድሩን ፊት ሁሉ ሸፈኑ ይሄ ብዛታቸውን ለመገለፅ ተጋንኖ የቀረበ አነጋገር ነው፡፡“እጅግ ብዙዎች ናቸው”(የተጋነነ ንፅፅር እና አጠቃላይነት የሚለውን ይመልከቱ) # የምድሪቱን ፊት ይሄ የሚያመለክተው የምድርን ገፅ ነው፡፡(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) # ላሳድዳቸው “ላባርራቸው” # አንተ የመረቅኸው ምሩቅ የረገምኸውም ርጉም እንደሆነ አውቃለሁና ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎችን የመባረክም ሆነ የመርገም ኃይል እንዳለህ እኔ አውቃለሁ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)