am_tq/job/12/19.md

417 B

እግዚአብሔር ከነገሥታት የሚወስደው ምንድን ነው?

ዙፋናቸው ያወርዳል፤ሥልጣናቸውን ይቀማል፤ [12:18-19]

ኢዮብ እግዚአብሔር ለታመኑ ሰዎችና ለሽማግሌዎች ምን ያደርጋል አለ?

የታመኑትን ሰዎች ዝም ያሰኛቸዋል፤ ከሽማግሌዎችም አስተዋይነትን ይነሣል። [12:20-22]