# እግዚአብሔር ከነገሥታት የሚወስደው ምንድን ነው? ዙፋናቸው ያወርዳል፤ሥልጣናቸውን ይቀማል፤ [12:18-19] # ኢዮብ እግዚአብሔር ለታመኑ ሰዎችና ለሽማግሌዎች ምን ያደርጋል አለ? የታመኑትን ሰዎች ዝም ያሰኛቸዋል፤ ከሽማግሌዎችም አስተዋይነትን ይነሣል። [12:20-22]