am_tq/act/21/22.md

4 lines
294 B
Markdown

# ያዕቆብና ሽማግሌዎች ጳውሎስ ስዕለት ካለባቸው አራት ሰዎች ጋር ራሱን እንዲያነጻ ለምን ፈለጉ?
ጳውሎስ እንደ አንድ አይሁዳዊ ሕግን እንደሚጠብቅ ሁሉም እንዲያውቅ ስለ ፈለጉ ነበር