am_tq/act/21/22.md

294 B

ያዕቆብና ሽማግሌዎች ጳውሎስ ስዕለት ካለባቸው አራት ሰዎች ጋር ራሱን እንዲያነጻ ለምን ፈለጉ?

ጳውሎስ እንደ አንድ አይሁዳዊ ሕግን እንደሚጠብቅ ሁሉም እንዲያውቅ ስለ ፈለጉ ነበር