1.2 KiB
1.2 KiB
ጌታ ከሰማይ የሚወርደው እንዴት ነው?
ጌታ በታላቅ ድምፅና በእግዚአብሔር መለከት ከሰማይ ይወርዳል
በመጀመሪያ የሚነሣው ማነው? ከዚያ በኋላስ ከእነርሱ ጋር የሚነሣው ማነው?
በመጀመሪያ በክርስቶስ ያንቀላፉት ይነሣሉ፣ ከዚያም ገና በሕይወት ያሉት ከእነርሱ ጋር ይነጠቃሉ
በመጀመሪያ የሚነሣው ማነው? ከዚያ በኋላስ ከእነርሱ ጋር የሚነሣው ማነው?
በመጀመሪያ በክርስቶስ ያንቀላፉት ይነሣሉ፣ ከዚያም ገና በሕይወት ያሉት ከእነርሱ ጋር ይነጠቃሉ
የተነሡት ከማን ጋር ይገናኛሉ? ለምን ያህል ጊዜ?
የተነሡት ጌታን በአየር ላይ ይገናኙታል፣ ለዘላለምም ከጌታ ጋር ይሆናሉ
ጳውሎስ አንቀላፍተው ስላሉት ባስተማረው ትምህርት መሰረት የተሰሎንቄ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?
ጳውሎስ በዚህ ቃሉ የተሰሎንቄ ሰዎች እርስ በእርሳቸው እንዲጽናኑ ነገራቸው