# ጌታ ከሰማይ የሚወርደው እንዴት ነው? ጌታ በታላቅ ድምፅና በእግዚአብሔር መለከት ከሰማይ ይወርዳል # በመጀመሪያ የሚነሣው ማነው? ከዚያ በኋላስ ከእነርሱ ጋር የሚነሣው ማነው? በመጀመሪያ በክርስቶስ ያንቀላፉት ይነሣሉ፣ ከዚያም ገና በሕይወት ያሉት ከእነርሱ ጋር ይነጠቃሉ # በመጀመሪያ የሚነሣው ማነው? ከዚያ በኋላስ ከእነርሱ ጋር የሚነሣው ማነው? በመጀመሪያ በክርስቶስ ያንቀላፉት ይነሣሉ፣ ከዚያም ገና በሕይወት ያሉት ከእነርሱ ጋር ይነጠቃሉ # የተነሡት ከማን ጋር ይገናኛሉ? ለምን ያህል ጊዜ? የተነሡት ጌታን በአየር ላይ ይገናኙታል፣ ለዘላለምም ከጌታ ጋር ይሆናሉ # ጳውሎስ አንቀላፍተው ስላሉት ባስተማረው ትምህርት መሰረት የተሰሎንቄ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው? ጳውሎስ በዚህ ቃሉ የተሰሎንቄ ሰዎች እርስ በእርሳቸው እንዲጽናኑ ነገራቸው