am_tq/1co/09/07.md

416 B

ለሥራቸው ደመወዝ ወይም ጥቅም የሚያገኙ ሰዎችን በተመለከተ ጳውሎስ ያቀረባቸው ምሳሌዎች ምንድናቸው?

ለሥራቸው ደመወዝ ወይም ጥቅም የሚያገኙ ሰዎችን በተመለከተ ምሳሌ እንዲሆኑ ጳውሎስ ወታደሮችን፣ ወይም የሚተክሉና መንጋ የሚጠብቁ ሰዎችን ያቀርባል፡፡