4 lines
416 B
Markdown
4 lines
416 B
Markdown
|
# ለሥራቸው ደመወዝ ወይም ጥቅም የሚያገኙ ሰዎችን በተመለከተ ጳውሎስ ያቀረባቸው ምሳሌዎች ምንድናቸው?
|
||
|
|
||
|
ለሥራቸው ደመወዝ ወይም ጥቅም የሚያገኙ ሰዎችን በተመለከተ ምሳሌ እንዲሆኑ ጳውሎስ ወታደሮችን፣ ወይም የሚተክሉና መንጋ የሚጠብቁ ሰዎችን ያቀርባል፡፡
|