am_tq/num/10/09.md

368 B

ወደ ጦርነት በሚሄዱበትና የማስጠንቀቂያ መለከቶችን በሚያሰሙበት ጊዜ፣ ያህዌ ምን ያደርጋል?

ወደ ጦርነት በሚሄዱበትና በመለከት መሳጠንቀቂያ በሚያሰሙበት ጊዜ፣ያህዌ ያስታውሳቸው ደግሞም ከጠላቶቻቸው ይጠብቃቸው ነበር፡፡