am_tq/num/10/09.md

4 lines
368 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ወደ ጦርነት በሚሄዱበትና የማስጠንቀቂያ መለከቶችን በሚያሰሙበት ጊዜ፣ ያህዌ ምን ያደርጋል?
ወደ ጦርነት በሚሄዱበትና በመለከት መሳጠንቀቂያ በሚያሰሙበት ጊዜ፣ያህዌ ያስታውሳቸው ደግሞም ከጠላቶቻቸው ይጠብቃቸው ነበር፡፡