am_tq/num/02/24.md

379 B

በኤፍሬም ሰፈር የተቆጠሩት ወንዶች ስንት ነበሩ?

በኤፍሬም ሰፈር የተቆጠሩት ሰዎች በአጠቃላይ 108,100 ነበሩ፡፡

የኤፍሬም ሰፈር ከሌሎች ሰፈሮች አንጻር መቼ እንዲወጡ ይጠበቃሉ?

የኤፍሬም ሰፈር በሶስተኛ ደረጃ እንዲወጣ ይጠበቃል፡፡