am_tq/num/02/24.md

8 lines
379 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በኤፍሬም ሰፈር የተቆጠሩት ወንዶች ስንት ነበሩ?
በኤፍሬም ሰፈር የተቆጠሩት ሰዎች በአጠቃላይ 108,100 ነበሩ፡፡
# የኤፍሬም ሰፈር ከሌሎች ሰፈሮች አንጻር መቼ እንዲወጡ ይጠበቃሉ?
የኤፍሬም ሰፈር በሶስተኛ ደረጃ እንዲወጣ ይጠበቃል፡፡