am_tq/psa/14/05.md

320 B

እግዚአብሔርን የማይጠሩ ሰዎች ለምን በፍርሃት ይንቀጠቀጣሉ?

እግዚአብሔር ከጻድቃን መካከል ስለሚገኝ በፍርሃት ይንቀጠቀጣሉ። [14: 5]

የድሃው መጠጊያ ማን ነው?

እግዚአብሔር መጠጊያው ነው። [14: 6]