am_tq/psa/14/05.md

8 lines
320 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔርን የማይጠሩ ሰዎች ለምን በፍርሃት ይንቀጠቀጣሉ?
እግዚአብሔር ከጻድቃን መካከል ስለሚገኝ በፍርሃት ይንቀጠቀጣሉ። [14: 5]
# የድሃው መጠጊያ ማን ነው?
እግዚአብሔር መጠጊያው ነው። [14: 6]