am_tq/psa/119/171.md

8 lines
625 B
Markdown

# ጸሐፊው አንደበቱ ስለ እግዚአብሔርን ቃል እንዲዘምር እግዚአብሔርን የጠየቀው ለምንድን ነው?
አንደበቱ ስለ እግዚአብሔር ቃል እንዲዘምር የጠየቀበት ምክንያት የእግዚአብሔር ትእዛዛት እውነት ስለሆኑ ነው፡፡[119:172-175]
# ጸሐፊው እንደ ጠፉ በጎች ሲቅበዘበዝ እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግለት ይጠይቃል?
የእግዚአብሔርን ትእዛዛት ስላልረሳ ባሪያውን እንዲፈልገው ይጠይቃል፡፡[119:172-175]