# ጸሐፊው አንደበቱ ስለ እግዚአብሔርን ቃል እንዲዘምር እግዚአብሔርን የጠየቀው ለምንድን ነው? አንደበቱ ስለ እግዚአብሔር ቃል እንዲዘምር የጠየቀበት ምክንያት የእግዚአብሔር ትእዛዛት እውነት ስለሆኑ ነው፡፡[119:172-175] # ጸሐፊው እንደ ጠፉ በጎች ሲቅበዘበዝ እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግለት ይጠይቃል? የእግዚአብሔርን ትእዛዛት ስላልረሳ ባሪያውን እንዲፈልገው ይጠይቃል፡፡[119:172-175]