am_tq/pro/09/16.md

8 lines
472 B
Markdown

# በስርቆሽ የተገኙና ድብቅ ነገሮች ለሚያገኛቸው በመጀመሪያ እንዴት ናቸው?
የተሰረቁና በድብቅ የተገኙ ነገሮች ለሚያገኛቸው በመጀመሪያ የሚጣፍጡና ደስ የሚያሰኙ ናቸው፡፡
# በሞኝ ሴት ቤት የሚገኙ እነማን ናቸው?
ሙታን በሲዖል ጥልቅ ሥፍራ እንደሚገኙ በሴቷ ቤት የሚጋበዙ እንደዚያ ናቸው፡፡