am_tq/pro/09/16.md

472 B

በስርቆሽ የተገኙና ድብቅ ነገሮች ለሚያገኛቸው በመጀመሪያ እንዴት ናቸው?

የተሰረቁና በድብቅ የተገኙ ነገሮች ለሚያገኛቸው በመጀመሪያ የሚጣፍጡና ደስ የሚያሰኙ ናቸው፡፡

በሞኝ ሴት ቤት የሚገኙ እነማን ናቸው?

ሙታን በሲዖል ጥልቅ ሥፍራ እንደሚገኙ በሴቷ ቤት የሚጋበዙ እንደዚያ ናቸው፡፡