# ፌዘኛን የሚገሥጽ ሰው ምን ይደርስበታል?
ፌዘኛን የሚገሥጽ፣ ጥቃትን በራሱ ላይ የሚጋብዝ እና የሚጎዳ እንዲሁም የሚጠላ ይሆናል።
# ጠቢብን የሚያስተምር ሰውስ ምን ይሆናል?
ጠቢብን የሚያስተምር ሰው ይወደዳል።