am_tq/pro/09/07.md

556 B

ፌዘኛን የሚገሥጽ ሰው ምን ይደርስበታል?

ፌዘኛን የሚገሥጽ፣ ጥቃትን በራሱ ላይ የሚጋብዝ እና የሚጎዳ እንዲሁም የሚጠላ ይሆናል።

ፌዘኛን የሚገሥጽ ሰው ምን ይደርስበታል?

ፌዘኛን የሚገሥጽ፣ ጥቃትን በራሱ ላይ የሚጋብዝ እና የሚጎዳ እንዲሁም የሚጠላ ይሆናል።

ጠቢብን የሚያስተምር ሰውስ ምን ይሆናል?

ጠቢብን የሚያስተምር ሰው ይወደዳል።