# ያህዌ ህዝቡን የጠፋ መንጋ ብሎ የጠራው ለምንድን ነው?
የጠፋ መንጋ ብሎ የገለጻቸው እረኞቻቸው እንዲጠፉ ስለተዋቸውና አገራቸውን ስለረሱ ነው፡፡
# ተቃዋሚዎቻቸው የያህዌን ህዝብ ማስጨነቅ ስለ ቻሉ ምን ተናገሩ?
ተቃዋሚዎቻቸው ይህ የሆነው የያህዌ ህዝብ በእርሱ ላይ ኃጢአት በመስራታቸው ነው አሉ፡፡