am_tq/jer/50/06.md

487 B

ያህዌ ህዝቡን የጠፋ መንጋ ብሎ የጠራው ለምንድን ነው?

የጠፋ መንጋ ብሎ የገለጻቸው እረኞቻቸው እንዲጠፉ ስለተዋቸውና አገራቸውን ስለረሱ ነው፡፡

ተቃዋሚዎቻቸው የያህዌን ህዝብ ማስጨነቅ ስለ ቻሉ ምን ተናገሩ?

ተቃዋሚዎቻቸው ይህ የሆነው የያህዌ ህዝብ በእርሱ ላይ ኃጢአት በመስራታቸው ነው አሉ፡፡