ከያህዌ ዘንድ ምንም ቃል የላችሁም ምክንያቱም ያህዌ ህዝቡን ትቶታል ብሎ ለህዝቡ እንዲነግራቸው ፈለገ፡፡
ከያህዌ ዘንድ መልእክት አለን የሚሉትን ሃሰተኞች ይቀጣቸዋል፡፡