am_tq/jer/23/33.md

8 lines
422 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ከያህዌ ቃል ለጠየቁት ኤርምያስ ምን ብሎ እንዲነግራቸው ፈለገ?
ከያህዌ ዘንድ ምንም ቃል የላችሁም ምክንያቱም ያህዌ ህዝቡን ትቶታል ብሎ ለህዝቡ እንዲነግራቸው ፈለገ፡፡
# ያህዌ ማንን ይቀጣል?
ከያህዌ ዘንድ መልእክት አለን የሚሉትን ሃሰተኞች ይቀጣቸዋል፡፡