am_tq/eph/06/09.md

344 B

ክርስቲያን የሆነ ጌታ ስለ ራሱ ጌታ ምን ማስታወስ አለበት?

ክርስቲያን የሆነ ጌታ ማስታወስ የሚገባው ነገር የእሱ እና የባሪያዎቹ ጌታ በሰማይ እንዳለ እና በእሱ ዘንድ ማዳላት እንደሌለ ሊያስታውስ ይገባዋል። [6:9]