# ክርስቲያን የሆነ ጌታ ስለ ራሱ ጌታ ምን ማስታወስ አለበት? ክርስቲያን የሆነ ጌታ ማስታወስ የሚገባው ነገር የእሱ እና የባሪያዎቹ ጌታ በሰማይ እንዳለ እና በእሱ ዘንድ ማዳላት እንደሌለ ሊያስታውስ ይገባዋል። [6:9]